The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
ሁለት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ሦስት ታዋቂ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶችን ማገዱን አጥብቀው ተቃወሙ። አምነስቲና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ...
በሶማሊያ አንድ የፌዴራሉ ዓባል የሆነ ግዛት ከማዕከላዊ መንግሥት ጋራ ያለውን ግንኙነት ማቋረጡን ተከትሎ በሃገሪቱ የሚታየው የፖለቲካ ቀውስ ተባብሷል። በሶማሊያ ከሚገኙ ስድስት የፌዴራሉ ዓባል ግዛቶች ...
ቦትስዋና ለዓለም ገበያ የሚቀርብ የአልማዝ ምርትን እንድታረጋግጥ እና ሰርተፊኬትም እንድትሰጥ በቡድን ሰባት ሃገራት መመረጧን የቡድኑ ፕሬዝደንት ዛሬ አስታውቀዋል። የቡድን ሰባት ዓባል ሃገራት ባለፈው ...
በምሥራቃዊ ዩጋንዳ በተከሰተ የመሬት ናዳ ቢያንስ 30 የሚሆኑ ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ባለሥልጣናቱ አክለውም የሟቾቹ ቁጥር ከተጠቀሰውም ሊበልጥ እንደሚችል ስጋታቸውን ...